ከጋሸና ላሊበላ መስመር ላይ ባለችው ዳቦ ከተማ ተነስተው የመጡ የሕወሓት ታጣቂዎች አስከሬናቸው ሜዳ ላይ ቀረ | አንቺም ድርቀ ሰፋያት ላይ ከ500 የማያንሱ የአሸባሪው ታጣቂዎች ዶግ አመድ ሆኑ

  በጋሸና ግንባር የኢትዮጵያ ሃይሎች አንጸባራቂ ድል በአሸባሪው የህወሓት ኃይል ላይ እየተቀዳጁ መሆኑን የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጮች ገልጸዋል። ጋሸናን በቁጥጥር ስራቸው አውለው ወደ ላሊበላ መስመር ላይ ባለችው ዳቦ ከተማ ላይ ውጊያ እያካሄዱ የሚገኙት የኢትዮጵያ ኃይሎች ሕወሓት በየጊዜው እያመጣ የሚጨምራቸውን ታጣቂዎች በመደምሰስ አሁንም አንጸባራቂውን ድል በመድገም ላይ ናቸው። በላሊበላና በጋሸና መስመር ላይ … Continue reading ከጋሸና ላሊበላ መስመር ላይ ባለችው ዳቦ ከተማ ተነስተው የመጡ የሕወሓት ታጣቂዎች አስከሬናቸው ሜዳ ላይ ቀረ | አንቺም ድርቀ ሰፋያት ላይ ከ500 የማያንሱ የአሸባሪው ታጣቂዎች ዶግ አመድ ሆኑ